Skip to content
Newsroom

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር

ETA Education & Training Authority October 19, 2026 1 min read
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር


✔️ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና የሚገቡ ሰልጣኞች የቅበላ መስፈርት በዋናነት የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን 12ኛ ክፍልን በማጠናቀቅ በሀገሪቱ ውስጥ የሚሰጠውን ብሔራዊ ፈተና ወስደው የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚያወጣው መቁረጫ ነጥብ መሰረት የሚስተናገድ ይሆናል፡፡
✔️አንደኛው ድንጋጌ እንዳለ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር መስፈርቱን ሊያሻሽል ይችላል፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ ።

News Announcement
Share