19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በባለሥልጣኑ ተከበረ
በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!”በሚል መሪ ቃል 19ኛው የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በባለሥልጣኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡ ዕለቱን የተመለከቱ መልእክቶችን በማስተላለፍ፤ በሉዓላዊነት መገለጫና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ምልክት በሆነው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ፊት ቃለ-መሀላ በመፈጸም እና ብሔራዊ መዝሙር በመዘመር በዓሉ ተከብሮ ውሏል፡፡
የኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም ፤አዲስ አበባ
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።
Newsroom
19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በባለሥልጣኑ ተከበረ
ETA
Education & Training Authority
October 12, 2026
1 min read