Skip to content
Newsroom

በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት በባለሥልጣኑ ተገምግሞ ተቀባይነት ያገኘውን ስርዓተ- ትምህርትን ሳይከተል ትምህርት የሰጠ ተቋም

ETA Education & Training Authority October 16, 2026 1 min read
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት በባለሥልጣኑ ተገምግሞ ተቀባይነት ያገኘውን ስርዓተ- ትምህርትን ሳይከተል ትምህርት የሰጠ ተቋም

በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት በባለሥልጣኑ ተገምግሞ ተቀባይነት ያገኘውን ስርዓተ- ትምህርትን ሳይከተል ትምህርት የሰጠ ተቋም

✔️ማንኛውም ተቋም የሀገሪቱ ን የትምህርት ፖሊሲ ወይንም አቅጣጫ ተከትሎ በተዘጋጀ ስርዓተ ትምህርት ተማሪ መቀበል፣ ማስተማርና ማስመረቅ አለበት፤
✔️የሀገሪቱን የትምህርት ፖሊሲ ወይንም አቅጣጫ ሳይከተል በተዘጋጀ ስርዓተ ትምህርት ያስተማረ እና ያስመረቀ ተቋም በትምህርት መስኩ ለ2 ዓመታት አዲስ ተማሪ እንዳይቀበል ቅጣት ይጣልበታል፤ እና
✔️ከላይ የተጠቀሰውን የተላለፈ ተቋም ስርዓተ-ትምህርቱን ያልተከተለ የትምህርት መስክ እንዲዘጋ ይደረጋል፡፡
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ።

News Announcement
Share