Document Requirements for Equivalence of Foreign Educational Credentials
(Please scan and submit all required documents)
1. Equivalence of Secondary School Certificate
Applicants must provide the following documents:
-
Original and photocopy of the secondary school graduation certificate/diploma with an acceptable pass mark, duly authenticated by the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia.
-
Original and photocopy of the passport (showing visa and presence in the country of study).
2. Equivalence of a Bachelor’s Degree
Bachelor’s degree holders must submit the following:
-
Original and photocopy of the Bachelor’s degree along with the academic transcript, both duly authenticated by the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia.
-
Original and photocopy of the high school graduation certificate, duly authenticated.
-
Original and photocopy of the passport (visa page) showing the applicant’s presence in the country of study during the training period.
-
Service fee:
-
Nationals: Birr 225
-
Non-nationals: Birr 450
3. Equivalence of a Master’s Degree
Master’s degree holders are required to provide the following:
-
Original and photocopy of the Master’s degree and academic transcript, both duly authenticated.
-
Original and photocopy of the Bachelor’s degree and academic transcript, duly authenticated.
-
Original and photocopy of the high school graduation certificate, if the Bachelor’s degree was obtained abroad, duly authenticated.
-
Original and photocopy of the passport (visa) showing presence in the country of study.
-
Service fee:
-
Nationals: Birr 225
-
Non-nationals: Birr 450
4. Equivalence of a PhD Degree
PhD graduates must submit the following:
-
Original and photocopy of the PhD degree and academic transcript, duly authenticated.
-
Original and photocopy of the Master’s degree and academic transcript, duly authenticated (if the Master’s degree was obtained abroad).
-
Original and photocopy of the Bachelor’s degree and academic transcript, duly authenticated (if obtained abroad).
-
Original and photocopy of the high school graduation certificate, duly authenticated (if the first degree was obtained abroad).
-
Original and photocopy of the passport (visa) showing presence in the country of study during the training period.
-
Service fee:
-
Nationals: Birr 225
-
Non-nationals: Birr 450
ከውጭ ሀገር የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎችን የአቻ-ግመት ለማሰራት ተገልጋዮች ከዚህ
በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል (የተጠቀሱትን አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎች ከፊት እና ከሆላ ስካን (Scan) በማድረግ ማመልከት ይችላሉ)
vለመጀመሪያዲግሪ
(Bachelor’s Degree)
· ዲግሪው በተገኘበት ሀገር የውጭጉዳይ ሚነስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ዲግሪ የምስክር ወረቀት እና ትራንስክሪፕት ከኮፒጋር
· በተገኘበት ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት/ዲፕሎማ ከኮፒጋር (ከውጭ
ሀገር የተገኘ ከሆነ ብቻ)
· በት/ት ምዘናዎችና ፈተናዎች አገልግሎት ድርጅት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የሁለተኛ ደረጃ
ማጠናቀቂያ የምስክርወረቀት ከኮፒ ጋር
· ፓስፖርት እና የተማረበት ሀገር ለትምህርት የገባበት ቪዛ ከኮፒ ጋር
· የአገልግሎትክፍያ (225 ብር ለኢትዮጵያዊ/ት እና 450 ኢትዮጵያዊ ላልሆነ)
ማሳሰቢያ
የት/ት ማስረጃው የተገኘው በሌሎች የውጭ ሀገራት ቋንቋዎች ከሆነ ወደ እንግሊዘኛ ተተርጉሞ አግባብነት ባለው አካል የተረጋገጥ (Sworn translation) ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
ከውጭ ሀገር የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎችን የአቻ-ግመት ለማሰራት ተገልጋዮች ከዚህ
በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋ
v
ለሁለተኛዲግሪ (Master’s Degree)
·
በተገኘበት ሀገር የውጭ ጉዳይ
ሚነስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የ2ኛ ዲግሪ የምስክር ወረቀት
እና ትራንስክሪፕት ከኮፒ ጋር
·
የመጀመሪያ
ዲግሪ የምስክር ወረቀት እና ትራንስክሪፕት ከኮፒጋር
·
በተገኘበት ሀገር የውጭጉዳይ
ሚነስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ዲግሪ የምስክር
ወረቀት እና ትራንስክሪፕት ከኮፒጋር(ከውጭ ሀገር የተገኘ ከሆነ ብቻ)
· በት/ት ምዘናዎችና ፈተናዎች አገልግሎት ድርጅት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የሁለተኛ ደረጃ
ማጠናቀቂያ የምስክርወረቀት ከኮፒ ጋር
· በተገኘበት ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት/ዲፕሎማ ከኮፒጋር (ከውጭ
ሀገር የተገኘ ከሆነ ብቻ)
· ፓስፖርት እና የተማረበት ሀገር ለትምህርት የገባበት ቪዛ ከኮፒ ጋር
· የአገልግሎትክፍያ (225 ብር ለኢትዮጵያዊ/ት እና 450 ኢትዮጵያዊ ላልሆነ)
ማሳሰቢያ
የት/ት ማስረጃው የተገኘው በሌሎች የውጭ ሀገራት ቋንቋዎች ከሆነ ወደ እንግሊዘኛ ተተርጉሞ አግባብነት ባለው አካል የተረጋገጥ (Sworn translation) ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
ከውጭ ሀገር የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎችን የአቻ-ግመት ለማሰራት ተገልጋዮች ከዚህ
በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
v ለሦስተኛዲግሪ (PhD Degree)
·
በተገኘበት ሀገር የውጭ ጉዳይ
ሚነስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የ3ኛ ዲግሪ የምስክር ወረቀት
እና ትራንስክሪፕት ከኮፒ ጋር
·
በተገኘበት ሀገር የውጭ ጉዳይ
ሚነስቴር እና የኢትዮጲያ ኢምባሲ እንዲሁም በኢትዮጲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የ2ኛ ዲግሪ የምስክር ወረቀት
እና ትራንስክሪፕት ከኮፒ ጋር (ከውጭ ሀገር የተገኘ ከሆነ ብቻ)