Welcome to ETA Document Authentication Request Form

1Application Requirement

2Basic Information

3Educational Information

4Upload Documents

5Review and Submit

⚠ የአግልግሎት ክፍያ መጨረሻ ላይ በሚሠጠው የክፍያ አድራሻ (link) በቴሌ ብር (telebirr) ወይም በሲቢኢ ብር (CBE-Birr) አማራጮች ብቻ ይክፈሉ። ከ 13/03/2017 ዓ/ም ጀምሮ በደረስኝ የማናስተናገድ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡

ከሀገር ውስጥ የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎችን ለማረጋገጥ መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

    • በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ዲግሪ፤
    • በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤
    • ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት፤
    • ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤
    • ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ እንዲሁም የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC)
    • የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ
    • የማስተርስ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ አለበት፡፡
    • የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤
መጨረሻ ላይ የአግልግሎት አይነቶችን በትክክል ይምረጡ፣ በሚሠጠው የክፍያ አድራሻ (link), ክፍያውን በ CBE-Birr ወይም telebirr ይክፈሉ
  • ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ አለባቸው።


    ለበለጠ መረጃ ነጻ የስልክ ጥሪ ማዕከል 9799 ወይም በስ.ቁ. (+251) 111 23 22 30/ (+251) 111 23 61 30

ማሳሰቢያ - መረጃው ያጎደለ ዶክመንት ካሥገቡ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን
Please note that we do not Proces incompelete application or attachments.

Basic Information

Allowed file types: png, jpg, jpeg and Max file size is 2MB.


Residential Address

Educational Information

Document to be verified?