3ኛ ዙር የጥራት ኦዲተሮች ስልጠና ተሰጠ
በኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የጥራት ኦዲት መሪ ስራ አስፈጻሚ ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለተመለመሉ ሀኪሞች የተቋማዊና የፕሮግራም አካዳሚክ ጥራት ኦዲት የህግ ማዕቀፍ እና መተግበሪያ መሳሪያዎች ላይ ከመስከረም 27-29/2019 ዓ.ም ድረስ አዳማ ከተማ በሚገኘው መልካ አዳማ ሆቴል ስልጠና ሰጠ።
Newsroom
3ኛ ዙር የጥራት ኦዲተሮች ስልጠና ተሰጠ
ETA
Education & Training Authority
October 11, 2026
1 min read