በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት ባለስልጣኑ የሰጠውን የፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት ደብዳቤ በግልፅና ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሚታይ ሁኔታ ያልለጠፈ ወይም ያላሳወቀ ተቋም
✔️ማንኛውም ተቋም በባለስልጣኑ የተሰጠውን ፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት ደብዳቤ በግልፅና ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሚታይ ሁኔታ መለጠፍ ወይም ማሳወቅ ይኖርበታል፤
✔️ተቋሙ ተገቢውን ማስተካከያ በማድረግ በ 20 ቀናት ውስጥ ሪፖርት እንዲያቀርብና የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሰው ይደረጋል፤
✔️ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ማስተካከያ ያላደረገ ተቋም ወይም ካምፓስ ወይም ቅርንጫፍ ማዕከል ለ 2 ዓመት አዲስ የተማሪ ቅበላ እንዳያደርግ ቅጣት ይጣልበታል፤ እና
✔️ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ማስተካከያ ያላደረገ ተቋም ወይም ካምፓስ ወይም ቅርንጫፍ ማዕከል እንዲዘጋ ይደረጋል ፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ ።
Newsroom
በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት ባለስልጣኑ የሰጠውን የፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት ደብዳቤ በግልፅና ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሚታይ ሁኔታ ያልለጠፈ ወይም ያላሳወቀ ተቋም
ETA
Education & Training Authority
September 21, 2026
1 min read