Skip to content
Newsroom

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት

ETA Education & Training Authority November 09, 2026 1 min read
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት

✔️የተቋሙን የጥናት እና ምርምር፣የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት ባግባቡ ለመምራት የሚያችል ማንዋል ተዘጋጅቷል።
✔️የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያለው ባለሙያ ለጥናት እና ምርምር እና ለማህበረሰብ አገልግሎት ተመድቧል፡፡ የክፍሉ ዓመታዊ ዕቅድና በጀትን የሚያሳይ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡
✔️አስፈላጊ ግብዓት የተሟላለት ራሱን የቻለ ቢሮ ተደራጅቷል፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ ።

News Announcement
Share