Skip to content
Newsroom

በዓለም ዓቀፍ፣ የማህበረሰብ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመና የበጎ አድራጎት ትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥ እና እድሳት መመሪያ 992/2016 መሠረት በኢትዮጵያ የውጪ ሀገር የማህበረሰብ ትምህርት ቤት ፈቃድ ጠያቂ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ሲገኝ ባለሥልጣኑ ፈቃድ ይሰጣል

ETA Education & Training Authority July 27, 2026 1 min read
በዓለም ዓቀፍ፣ የማህበረሰብ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመና የበጎ አድራጎት ትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥ እና እድሳት መመሪያ 992/2016 መሠረት በኢትዮጵያ የውጪ ሀገር የማህበረሰብ ትምህርት ቤት ፈቃድ ጠያቂ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ሲገኝ ባለሥልጣኑ ፈቃድ ይሰጣል
በዓለም ዓቀፍ፣ የማህበረሰብ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመና የበጎ አድራጎት ትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥ እና እድሳት መመሪያ 992/2016 መሠረት በኢትዮጵያ የውጪ ሀገር የማህበረሰብ ትምህርት ቤት ፈቃድ ጠያቂ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ሲገኝ ባለሥልጣኑ ፈቃድ ይሰጣል

** አግባብ ካለው የመንግስት ተቋም አንዲሁም ከየሀገሮቻቸው ኤምባሲዎች በማህበረሰቡ ስም ስለሚቋቋመው ትምህርት ቤት የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ፤
** ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የተደረገ የስምምነት ሰነድ እና የትምህርት ቤቱን ደረጃ የሚመጥን ግብአቶችን ማሟላት፤
** የሰው ሃብት ቅጥር፣ እድገትና ስንብት፣ መረጃዎች እና አስፈላጊ ሰነዶች፤እና
** ለትምህርት ቤትነት የሚመጥን አካዳሚያዊና አስተዳደራዊ አደረጃጀትን የሚያሳይ ሰነድ እና የትምህርት ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ፣ የመመስረቻ ሰነድ እና የራሳቸው የትምህርት ካላንደር ሲያቀርብ ፍቃድ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ።
News Announcement
Share