#ማስታወቂያ ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምርት ተቋማት ባሉበት
ጉዳዩ፦ በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና ውይይት ስለሚኖር እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፤ በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካየድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ታህሳስ 28/2017ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሶፍት ዌር ቴምፕሌት አጠቃቀም ዙርያ ላይ በzoom meeting ማብራርያና ገለፃ እነደሚደረግ መግለጻችን ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጠዉ የzoom meeting link እንድትሳተፉ እናሳስባለን፡፡ 👇👇👇👇 Join Zoom Meeting https://zoom.us/j/96289753941... Meeting ID: 962 8975 3941 Passcode: 013658 Zoom Video (https://zoom.us/j/96289753941...) Join our Cloud HD Video Meeting Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and roo