የባለሥልጣኑ ሠራተኞች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ
ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም የባለሥልጣኑ ሠራተኞች ከ128 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያውያን ከሁሉም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች በአንድነት ተሰልፈው በመትመም ድል በመንሳት ነፃነታቸውን ያስከበሩበትን የድል ታሪክ ለመዘከር ደረጃውን በጠበቀና እጅግ በተዋበ መልኩ ተሰርቶ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኘ እና በህብረተሰቡ ዘንድ ስለ አደዋ ድል ታሪክ ያለውን ግንዛቤ በእጅጉ እየለወጠና እያሳደገ የሚገኝውን የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ጎብኝተዋል፡፡ በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ