የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይክሬተር አህመድ አብተው(ዶ/ር) በዛሬዉ ዕለት ከባለስልጣኑ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር ትዉዉቅ አደረጉ

የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይክሬተር አህመድ አብተው(ዶ/ር) በዛሬዉ ዕለት ከባለስልጣኑ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር ትዉዉቅ አድርገዋል። በመርሀ ግብሩም የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ፤አዲስ አበባ በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ