#ማሳሰቢያ ይህ ተቋማት የዳግም ምዝገባ አስፈላጊ መረጃ የምታቀርቡበት የጊዜ ሰሌዳ ነው
ከላይ በተገለጸው የጊዜ ሰሌዳ ላይ አስተያየት ካላችሁ 16/12/2016 ዓ.ም እስከ 18/12/2016 ዓ.ም ድረስ ከምትሰጡት አስተያየት ጋር የተቋማቹን ሙሉ ስም በመግለጽ በhemis.info@gmail.com ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በተሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ