Skip to content
Newsroom

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የኘሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/

ETA Education & Training Authority August 14, 2026 1 min read
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የኘሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የኘሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/

Fየተቋሙ አመራር እና አደረጃጀት

Fየአስተዳደራዊ ሰነዶች፣ መመሪያዎችና ተሟልተው መያዝ ስላለባቸው ደንቦች እና ደጋፊ ሰነዶች

F የማሰልጠኛ ተቋማት ሕንፃዎች ከባቢያዊ ሁኔታና የቦታ ስፋት መለኪያዎች

Fየስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች

Fየሰው ሀብት

Fየመማሪያ ክፍሎች ስፋትና ተፈላጊ ቁሳቁሶች

Fቢሮዎችና የተቋሙ ፊዚካል ግብዓቶች

Fየሰርቶ ማሳያ ክፍሎች ስፋት እና ግብአቶች (ላብራቶሪዎች፣ዴሞንስትሪሽን፣ወርክ ሾፖች እና ኮምፒውተር ማዕከል)

F ቤተመጻሕፍት ስፋትና ይዘት

Fየተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር

Fየጥራት ማረጋገጥ ስርዓት፤እና

Fየጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት ናቸው፡፡

የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ።

News Announcement
Share