የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ፈቃድ እና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መመሪያ 988/2016 ፈቃድ የሚሰጥበት ዘርፍ ማለት:-
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
** በከፍተኛ ትምህርት ለሚሰማራ፣ አጫጭር ስልጠና ለሚሰጥ፣ በከፍተኛ ትምህርት የማማከር አገልግሎት የሚሰማራ፣ በከፍተኛ ትምህርት ላይ የሙያ ብቃት ምዘና የሚሰጥ እና የፕሮግራም እውቅና ለሚሰጥ ተቋም ወደ ስራ እንዲሰማራ የሚሰጥ ፈቃድ ነው።
** በፌደራል መንግስት ወይም በውጭ ሃገር ባለሃብት ወይም በሀገር ዉስጥ በፌደራል ደረጃ ለመሰማራት የተቋቋመ ወይም በውጭ ሃገር ህግ ተቋቁሞ ስልጠና ለሚሰጥ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋም የሚሰጥ ፈቃድ ነው።
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።
Newsroom
የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ፈቃድ እና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መመሪያ 988/2016 ፈቃድ የሚሰጥበት ዘርፍ ማለት:-
ETA
Education & Training Authority
July 03, 2026
1 min read