የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!”በትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች
የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!”በትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች -------------------------------------------------------------------------------------- #የተዘጋጁ_የአሰራር_ስርዓት_ሰነዶች ** የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ፤ ** ስታንዳርዶች፤ ** ጋይድላይኖች እና ** ቼክሌስቶች #የተከናወኑ_ተግባራት ** ከውጭ ሀገር ለተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የአቻ ግመታ፤ ** ከሀገር ውጥ የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ፤ ** ደረጃ መስጠት፣ የኮርስ ለኮርስ ግምገማ ማከናወን እና የውጤት ቅየራ (Grade conversion) አገልግሎት፤ ** የፕሮግራም አግባብነትን በማረጋገጥ፤እና ** የትምህርት ማስረጃ አቻ ግመታ እና ማረጋገጫ አገልግሎትን ዲጂታላይዝ ማድረግ፡፡ #ከሀገር_ውስጥ_የተገኙ_የትምህርት_ማስረጃዎችን_ትክክለኛነት_ማረጋገጥ ** የቀረበ የትምህርት ማስረጃ ይረጋገጥልን ጥያቄ 120,837፤ ** የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ 95,367 #ከውጭ_ሀገር_ለተገኙ_የትምህርት_ማስረጃዎች_የተሠሩ_የአቻ_ግመታ_ሥራዎች ** የቀረበ የአቻ ግመታ ጥያቄ 16215 ** የተሰራ የአቻ ግመታ 15367 #በመሶብ_የአንድ_ማእከል_አገልግሎት ** የቀረበ የትምህርት ማስረጃ ይረጋገጥልን ጥያቄ 5260፤ ** የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ 4834 ** የቀረበ የአቻ ግመታ ጥያቄ 1168 ** የተሰራ የአቻ ግመታ 1016 #ለሚኒስቴር_መስሪያ_ቤቶች_ለተጠሪ_መስሪያ_ቤቶች_እና_ለተለያዩ_ክልል_መስሪያ_ቤቶች_የተሰጡ_የትምህርት_ማስረጃ_ማረጋገጫ_አገልግሎቶች ** የቀረበ የትምህርት ማስረጃ ይረጋገጥልን ጥያቄ 79,544፤ ** የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ 73,790 #የተሰጠ_ስልጠና_እና_የግንዛቤ_ማስጨበጫ ** የመንግስት ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ የማረጋገጥ ስራን በተመለከተ ለትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ስራ በለማው ሶፍትዌር ላይ ለ14ቱም ክልሎች የሲቪል ሰርቪስ የበላይ ኃላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። የኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ::
