በጥራት ኦዲት ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች “የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!”
በጥራት ኦዲት ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች “የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!” ----------------------------------------------------------------- #የተዘጋጁ_የአሰራር_ስርዓት_ሰነዶች ** የከፍተኛ ትምህርትና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የአካዳሚክ ጥራት ኦዲት መመሪያ፤ ** የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ጥራት ኦዲት ስታንዳርድ እና ውጤት አመላካች፤ ** የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የአካዳሚክ ጥራት ኦዲት ስታንዳርድ እና ውጤት አመላካች፤እና ** ከ 8 በላይ የአሠራር ስርዓት ሰነዶች ተዘጋጅተዋል፡፡ #የተከናወኑ_ተግባራት ** በአዲሱ የጥራት ኦዲት አስራና የሕግ ማህቀፍ እንዲሁም የ ADRI model መሠረት በ 13 የትምህርትና ስልጠተና ተቋማት ላይ የአካዳሚክ ጥራት ኦዲት ተከናውኗል፡፡ #የተሰጠ_ስልጠና_እና_የግንዛቤ_ማስጨበጫ ** ለ 26 የከፍተኛና የቴክኒክና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በአዲሱ የሕግና የአሰራር ስርዓት እንዲሁም ADRI model ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፤እና ** ለግለግምገማ የተቋቋሙ 17 አብይ ኮሚቴዎችና ከ 5ዐ በላይ ንሁስ ኮሚቴዎች በበይነ መረብ የማማከርና ድጋፍ የመስጠት ተሠርቷል ፡፡ የኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ::
