በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች “የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!”

በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች “የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!” ------------------------------------------------------------------------------ ** በፌደራል መንግስት ወይም በውጭ ሀገር ባለሃብት ወይም በሀገር ዉስጥ በፌደራል ደረጃ ለመሰማራት የተቋቋሙ ወይም በውጭ ሀገር ህግ ተቋቁሙው ስልጠና የሚሰጡ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ናቸው፡፡ #የተዘጋጁ_የአሰራር_ስርዓት_ሰነዶች ** የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ፈቃድ እና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መመሪያ ፤ ** ስታንዳርድ ፤ እና ** ቼክሊስት፤ #የተከናወኑ_ተግባራት ** ለ14 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ ** ለ10 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የፈቃድ ዕድሳት ተሰጥቷል፡፡ ** በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ሥር ለሚገኙ የሚሰጡ ተቋማት ወደ ፈቃድ ስርዓቱ እንዲገቡ ሰርኩላር ተላልፏል፡፡ #የተሰጠ_ስልጠና_እና_የግንዛቤ_ማስጨበጫ ** በዘርፉ ለሚገኙ ተቋማት የፈቃድ ጥያቄ ሂደትን በተመለከተ እና ተቋማት በፈቃድ ስርዓት ውስጥ እንዴት መግባት እንዳለባቸው ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ** በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት በስርዓተ ትምህርት ቀረጻላይ በመገኘት ሙያዊ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ** በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ለመሰማራት ለሚፈልጉ ተቋማት በቴክኒክና ሙያ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ እና ስታንዳርድ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።