“የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!” በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች
“የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!” በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የተገኙ ስኬቶች ----------------------------------- #የተዘጋጁ_የአሰራር_ስርዓት_ሰነዶች ** የዓለም አቀፍ እና የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች ፈቃድ እና እድሳት መመሪያ ** ስታንዳርዶች ** ጋይድላይኖች ** ቼክሊስቶች እና ** የመገምገሚያ መስፈርቶች #የተከናወኑ_ተግባራት ** ለ31 የዓለም አቀፍ እና የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች የፈቃድ እድሳት ተደርጓል፤እና ** ለ11 ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች አዲስ ፈቃድ ተሰጥቷል፤ #የተሰጠ_ስልጠና_እና_የግንዛቤ_ማስጨበጫ ** ከኬንያ የፒርሰንና የኬምብሪጅ ስርዓተ ትምህርት ላይ ለባለሙያዎችና መፅሀፍ ላይ በመፅሐፍ አቅራቢ ( Correspondence) የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ** ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ የአለም አቀፍ እና የማህበረሰብ ት/ርት ቤቶች ለመገምገም ያስችል ዘንድ መምህራን ስለ አለም አቀፍ ካሪኩለም ስልጠና ተሰጥቷ፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።
