ማስታወቂያ ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ

በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተናው የወሰዳችሁ የግል እና የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ https://result.ethernet.edu.et