ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ መስሪያቤታችን የኢፌዴሪ ትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በዝውውር መቅጠር ይፈልጋል።
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ============== መስሪያቤታችን የኢፌዴሪ ትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በዝውውር መቅጠር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ለስራ መደቦቹ የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለሙያዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀን (ሰባት) ተከተታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ የመጀመሪያዲግሪ ፣ የስራ ልምዳችሁን እና CV/Curriculum Vitae/ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ ምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የመስሪያቤታችን አድራሻ ሽሮሜዳ ከአሜሪካን ኢምባሲ ፊት ለፊት ይገኛል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0111-26-10-28 የኢፌዴሪ ትምህርት ስልጠና ባለስልጣን
