ከዳግም ምዝገባ የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዳግም ምዝገባ የሚጠበቁ ውጤቶች ** የህዝብ እምነት መጨመር፤ ** ግልጽነትና ተጠያቂነት ያሰፍናል፤ ** የጠራ እና የተደራጀ የተቋማት ሙሉ መረጃ እንዲኖር ያደርጋል፤ ** ወጥነት ያለው ሀገራዊ የፈቃድ አሰጣጥ ስርዓት እንዲኖር ያስችላል ፤ ** ውጤታማ የጥራት አጠባበቅ ስርዓት ያላቸው ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል፤ ** ማህበረሰብ ተኮር የሆነ ጥናትና ምርምር የሚሰሩ ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል፤ ** አዳዲስ ቴክኖሎጂን የሚያበለጽጉ እና የሚጠቀሙ ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል እና ** በአጠቃላይ አዲሱን የፈቃድ አሰጣጥ ስታንዳርድ የሚያሟሉ ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል ፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።
