ለ ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ፦ በሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና ውይይት ስለሚኖር እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፤

#ማሳሰቢያ #ለሁሉም_የግል_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት #ባሉበት ጉዳዩ፦ በሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና ውይይት ስለሚኖር እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፤ ---------------------------------------------------------------------------------------------------- በሰኔ 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በትምህርት ምዘና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 መጨረሻ ዓመት ፈተናዎችን በተያዘው ፕሮግራም መሰረት ተግባራዊ ለማድረግና በአግባቡ ለማስተዳደር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ይታወቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ብቁ እጩ የመውጫ ፈተና ተፈታኞችን ምዝገባ በአጭር ግዜ ለማከናወን የምዝገባ ሂደቱን ገለጻ ለማድረግ ቅዳሜ በ17/08/2018 ዓ.ም ከቀን 4፡00 በzoom ስለሚሰጥ የሚመለከታቸው የተቋማት ተወካዮችን፣ አስፈጻሚና ፈጻሚ አካላት በሰአቱ ተገኝታችሁ ገለጻውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ሰለሆነም የመውጫ ፈተና መረጃ ማስገቢያ ሲስተምን በተመለከተ 17/08/2018 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ Online ስልጠና ስለሚሰጥ ከታች በተቀመጠ Meeting Link በኩል በሰዓቱ ተገኝታችሁ አስፈላጊውን መረጃ እንድትወስዱ እንገልጻለን። [24/04, 4:19 pm] FSE: EAES vs MoE invited you to a Microsoft Teams Meeting: Remedial and Exit Exam Registration Orentation(for Private Institutions) Saturday, April 25, 2026 10:00 AM - 11:30 AM [24/04, 4:19 pm] FSE: https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3ameeting_MDNkNWVkM2UtNGE4Yi00YzMxLTg4YzUtZWM2MDc2YTNmMThh%40thread.v2/0?context=%7b%22Tid%22%3a%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2c%22Oid%22%3a%22589d7cd6-59ad-443c-88e9-642eae4d83a3%22%7d Microsoft Teams (https://teams.microsoft.com/.../19%3Ameeting.../0...) Join conversation