ለነገ ዓርብ ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኝት የተቀጠራችሁ ተገልጋዮች ዝርዝር

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ተገልጋዮችን በቀጣይነት የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን ከቀጠሮ ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ****** የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልን አድራሻ፡- አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኢምባሲ ፊት ለፊት በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ