የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አዲስ ዋና ዳይሬክተር ተሾመለት
አህመድ አብተው(ዶ/ር) ከህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ምጀምሮ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው በኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ተሾመዋል፡፡ የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አመራሮች እና ሠራተኞች መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን፡፡ በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ