“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ”
በሀገር አቀፍ ደረጃ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር የትምህርት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ችግኝ በመተክል አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ጫንጮ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የትምህርት ሚኒስቴር ፣የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እና የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አመራሮችንና ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ #አረንጓዴአሻራ #Greenlegacy በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በተሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ