ማንኛውም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፕሮግራም የፈቃድ ማመልከቻ መገምገሚያ መስፈርቶች፡-
ማንኛውም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፕሮግራም የፈቃድ ማመልከቻ መገምገሚያ መስፈርቶች፡- ** የሙያ ደረጃዎች ፤ ** ስርዓተ ትምህርትን፣ ** የአሰልጣኞች ብቃትን፤ ** የማሰልጠኛ እቃዎችን፤ ** የስልጠና መሳሪያዎችን፤ እና ** ቁሳቁሶችንና የመረጃ መሳሪያዎችን አስመልክቶ የተቀመጡትን ዝቅተኛ መለኪያዎችን የሚያሟላ መሆን ይኖርበታል፡፡ የኢፊዲሪ የትምህርት እና ስልጠና ባለሥልጣን ይህን አሟልተው ለተገኙት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የስልጠና ኘሮግራሙን መጀመር የሚያስችላቸውን አስፈላጊውን ፈቃድ ይሰጣቸዋል፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ::
