ማንኛውም ፈቃድየሚጠይቅ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም በዝቅተኛ ደረጃ ማሟላት ያለበት ስታንዳርዶች

ማንኛውም ፈቃድየሚጠይቅ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም በዝቅተኛ ደረጃ ማሟላት ያለበት ስታንዳርዶች፡- _ተቋም_በዝቅተኛ_ደረጃ_ማሟላት_ያለበት_ስታንዳርዶች፡- -የተቋሙ አመራር እና አደረጃጀት፤ -አስተዳደራዊ ሰነዶች፣ መመሪያዎችና ተሟልተው መያዝ ያለባቸው ደንቦች እና ደጋፊ ሰነዶች፤ -የማሰልጠኛ ተቋማት ሕንፃዎች ከባቢያዊ ሁኔታና የቦታ ስፋት መለኪያዎች፤ -የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች፤ -የሰው ሀብት፤ -የመማሪያ ክፍሎች ስፋትና ተፈላጊ ቁሳቁሶች፤ -ቢሮዎችና የተቋሙ ፊዚካል ግብዓቶች፤ -የሰርቶ ማሳያ ክፍሎች ስፋት እና ግብአቶች (ላብራቶሪዎች፣ ዴሞንስትሪሽን፣ ወርክ ሾፖች እና ኮምፒውተር ማዕከል)፤ -የቤተ-መጻሕፍት ስፋትና ይዘት፤ -የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር፤ -የጥራት ማረጋገጥ ስርዓት፤ -የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት እና -የፈቃድ ዕድሳት መገምገሚያ መስፈርቶች ናቸው፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።