ማሳሰቢያ
የኢፊዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ተወዳድራችሁ በዝውውር ለመቅጠር የምትፈልጉ ባለሙያዎች ሽሮሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 226 እና 227 በአካል በመገኝት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ