#ማሳሰቢያ ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ለሁሉም በፌደራል መንግስት በጀት ለሚተዳደሩ እና በውጪ ሀገር ባለሀብቶች በፌደራል ደረጃ ፍቃድ የወሰዱ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት በሙሉ!

በባለሥልጣኑ ድረ-ገጽ Www. neta.gov.et እና የቴሌግራም ቻናል https://t.me/FDRE_ETA ላይ በተለጠፈው የከፍተኛ ትምህርትና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የጥራት ኦዲት መመሪያ፤ የከፍተኛ ትምህርት የተቋማዊ ጥራት ኦዲት ስታንዳርድ እና ውጤት አመላካቾች ላይ አስተያየታችሁን በተዘጋጁት አስተያየት መስጫ ቅፆች ሞልታችሁ በዚህ የኢ-ሚይል አድራሻ etaqualityaudit@gmail.com እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡ በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ