ለትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና አቻ ግመታ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ!

ከሰኞ 02/07/2016 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና አቻ ግመታ አገልግሎት የሚያገኙት ከባለሥልጣኑ በሚደርሰዎት አጭር የጽሁፍ መልእክት (SMS) የአገልግሎት መስጫ የቀጠሮ ቀን ብቻ መሆኑን እንገልጻለን::