በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና አሰጣጥ መመሪያ 991/2016 መሠረት የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና ስታንዳርዶች፡-
በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና አሰጣጥ መመሪያ 991/2016 መሠረት የተቋም እና የፕሮግራም እውቅና ስታንዳርዶች፡- ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- #የተቋም_እውቅና_ስታንዳርዶች ** ራእይ፣ ተልእኮ እና አስተዳደር፤ ** ስርዓተ ትምህርት እና የፕሮግራም አመራር/አስተዳደር፤ ** መማር ማስተማር፤ ** ምዘናና ግምግማ፤ ** ተማሪዎች፤ ** መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች ** የትምህርት ግብዓት፤ ** ማህበረሰብ ጉድኝት፤ እና ** ቀጣይነት ያለው የጥራት ማሻሻያ ስርዓት ናቸው፡፡ #የፕሮግራም_እውቅና_ስታንዳርዶች ** የፕሮግራም ውጤት፤ ** ስርዓተ ትምህርት፤ ** መማር ማስተማር እና ምዘና፤ ** ተማሪዎች፤ ** መምህራን፤ ** የትምህርት ግብዓት፤ ** ምርምር እና ማህበረሰብ ጉድኝት፤ ** የፕሮግራም አመራር/አስተዳደር፤ እና ** ቀጣይነት ያለው የጥራት ማሻሻያ ስርዓት ናቸው፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።
